Mahibere Kidusan Coordinating Center in North America logo

የጎይዝ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ ሥራ

YouTube Video: https://www.youtube.com/watch?v=hWqvGtlcrrE

ከፋ ሀገረ ስብከት ስብከት ጎባ ወረዳ ቤተ ክህነት ጎይዝ ቀበሌ ኢየሱስ ቤተ ክርስቲያን

ቤተ ክርስቲያኑ የሚሠራላቸው፡ -በአካባቢው ያሉ አዳዲስ አማንያን

በቀበሌው ሕዝብ ብዛት =4239 ሕዝብ

ነባር ኦርቶዶክሳውያን =3 ፣ ተምረው የተጠመቁ =300 ፣ ለመጠመቅ በትምህርት በመዘጋጀት ላይ ያሉ =400 ወገኖች ፣ ወደፊት ተምረው አምነው ይጠመቃሉ ተብለው የሚታሰቡ =1500 ወገኖች

አካባቢው ደጋማ እና ወይናደጋማ ስለሆነ የቤተ ክርስቲያኑ ስሪት የብሎኬት ግድግዳ እና ሊሾ ሲሆን ቤተልሔምንም ያጠቃልላል፡፡

የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ አጠቃላይ ወጪ፡ -ንዋያተ ቅድሳትን ሳይጨምር ብር 2,954,673.00 (ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሃምሳ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ሦስት ብር) ይሆናል፡፡

Raised
$290
Goal
$1,800

A 501(c)(3) nonprofit, EIN 84-1600968

Mahibere Kidusan in the USA is a nonprofit religious or spiritual organization. It is based in Silver Spring, MD. It received its nonprofit status in 2004.

Mid-sized organization
eotcmk.org

Supporters

    Raised
    $290
    Goal
    $1,800
    Donate
    6 supporters
    Donate
    6 supporters